የአዲስ አበባ መንገድና ትራንስፖርት ጽ / ቤት

ተልእኮ

በከተማዋ የሚታየውን የትራንስፖርት መሠረተ- ልማትና አገልግሎት አቅርቦት ችግሮችን በጥናት በመለየት፣ የትራንስፖርት ዘርፉን ዘላቂ የልማት ስትራቴጂዎችን በማዘጋጀትና ተግባራዊ በማድረግ፣ የተለያዩ የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት ስርዓትን ለማሻሻል የሚረዱ አሰራሮችን ተግባራዊ በማድረግ እና የትራንስፖርት ዘርፉን አቅም በማሳደግ አስተማማኝ፣ ተደራሽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ወጪ ቆጣቢና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የከተማ ትራንስፖርት ስርዓትን መዘርጋት፡፡ 


ራዕይ

“በአዲስ አበባ ከተማ በ2017 አስተማማኝ፣ ተደራሽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ወጪ ቆጣቢና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የከተማ ትራንስፖርት ስርዓት እውን ሆኖ ማየት፡፡”


Core Values

- የደንበኛ ተኮር አገልግሎት

- ለደንበኞች ሥነምግባር እና ፈጣን አገልግሎቶችን መስጠት

- የኃላፊነቶች አሳቢነትና የተቀናጀ መወጣት

- ውጤት ተኮር እና በለውጥ ላይ የተመሰረቱ ውጥኖች

- ለደንበኛ ግብረመልሶች እና እርካታ ቅድሚያ ይስጡ

Our Location

  • አድራሻ: የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ህንፃ 4 ኛ ​​ፎቅ ሳርቤት
  • Phone:
  • ፋክስ:
  • Po. Box:
  • ኢሜይል:
  • ድህረገፅ: