ለኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ የተከፈቱ የባንክ ቁጥሮች !! ለሃገር መከላከያ 2ኛ ዙር ድጋፍ በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ገቢ ለማሰባሰብ ተገልጾ የነበረው...

ለኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ የተከፈቱ የባንክ ቁጥሮች !! ለሃገር መከላከያ 2ኛ ዙር ድጋፍ በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ገቢ ለማሰባሰብ ተገልጾ የነበረው የሂሳብ ቁጥር 143980300001 አንድ ዲጂት የጎደለው ሲሆን ይህንንም ከባንኩ ጋር ተነጋግረን ማስተካከያ አድርገናል።በዚህም መሰረት ትክክልኛው ቁጥር 1439803200001 መሆኑን እናስታውቃለን።

Share this Post