ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቀነአ ያደታ ፣የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ለመከላከያ ሰራዊቱ ደጀንነታቸውን ለማሣየት የደም ለገሱ። "ኢትዮጵያን ለማዳ...

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቀነአ ያደታ ፣የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ለመከላከያ ሰራዊቱ ደጀንነታቸውን ለማሣየት የደም ለገሱ። "ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ"!!በሚል መርህ ዛሬ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ርክክብ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቀነአ ያደታ፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ ፣ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ጀነራሎች እና ሌሎችም የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት የደም ለግሰዋል።

Share this Post