ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ለተመረጡት አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ለተመረጡት አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል ።ርዕሰ መስተዳድሩ መልካም የስራ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላቸው ከንቲባዋ ተመኝተዋል ።

Share this Post