27
Jul
2021
የጀግኖች አባቶቻችን የሀገር ፍቅር ፣ የጀግንነት እና የአይበገሬነት ወኔ ዳግም በዚህ ትዉልድም ይደምቃል! "ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ"!! በሚል በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ ወጣቶች የመከላከያ ሰራዊቱን ለመቀላቀል ፤ ዶክተሮች እና የህክምና ባለሙያዎች ለሰራዊቱ ሙያዊ ድጋፍ ለማድረግ እና ከህብረተሰቡ የተሰበሰበ የአይነት ድጋፍ የሽኝት መርሐግብር ተካሂዷል ።