ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ወ/ሮ አለምፀሃይ ጳውሎስ፣ ሚኒስትሮች፣ የአለምአቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በመካሄድ ላይ ይገኛል።

Share this Post