የ #ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ አቅም ከፍተኛ ነው ዛሬ ።

በአማራ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ አዳዲስ ቴክኖሎጂ በመጠቀም በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ማምረቻ ላይ ከተሠማሩት ደፋር ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች መካከል ሁለቱን ጎብኝተናል። #ኢትዮጵያታምርት ላይ መሠማራት ለማንኛውም ባለሀብት አዋጭ የሆነ ሥራ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (/ )

Share this Post