ከምገባ ማዕከሎቻችን አንዱ በሆነው አሙዲ የምገባ ማዕከል በዓሉን ከምንወዳቸውና ከምናከብራቸው የከረዮ_ የጌጃ ሰፈር ወገኖቻችን ጋር በአብሮነት በደስታ አሳልፈናል፡፡

ወገኖቻችንን በመመገብ እየተጋችሁ ያላችሁ በጎ አድራጊዎች አመራሮችና እናቶች ከልባችን እናመሰግናለን ፤በዓሉ የይቅርታ የአብሮነት፣ የደስታ ፣ያማረና የሰላም ይሁንልን !!

በድጋሚ እንኳን ከደረሳችሁ መልካም በዓል !

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!

ከንቲባ / አዳነች አቤቤ

 

Share this Post