"ማምሻችንን በገና በዓል ዋዜማ ቦሌ ደንበል አካባቢ የ"ፍቅር አደባባይ" ተብሎ የተሰየመውን መናፈሻ ስራ አስጀምረናል፡፡

መዲናችንን ውብ እና ለነዋሪዎቿ ምቹ የማድረግ ጥረታችን በሁሉም መስክ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

28 ሚሊዮን ብር ወጪ ፓርኩን የገነቡልንን ዛብሎን ግሩፕ እና እህት ኩባንያውን ፊሶን ሪል_እስቴትን ከልብ እናመሰግናለን!!

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!"

ከንቲባ / አዳነች አቤቤ

Share this Post