በሁለት ወር ብቻ!!

በክብርት ከንቲባ / አዳነች አቤቤ አስተባባሪነት ከሁለት ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በለሚ ኩራ /ከተማ እየተገነቡ ያሉ የመኖርያ ቤት ህንፆዎች ግንባታ የደረሰበት ደረጃ

በግንባታው ላይ እየተሳተፉ ያሉ በርካታ ሀገር ወዳድ በጎ ፈቃደኞች ይገኛሉ።

እናመሰግናለን !!!

 

Share this Post