14 Feb 2023 አዲስ አበባ የአፍሪካ ወንድሞቿንና እህቶቿን ለመቀበል ሽር ጉድ እያለች ነው። ከተማዋን የማስዋብ እና የማፅዳት እና ለእንግዶቿ ዝግጁ የማድረግ ስራ በሁሉም አካባቢዎች እየተከናወነ ይገኛል። አዲስ አበባ የአፍሪካውያን መዲና!! Share this Post