የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ወደ ኢትዮጵያ እንኳን ደኅና መጡ::

ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረግነው የሁለትዮሽ ውይይት በሰላም ስምምነቱ አተገባበር እንዲሁም የመንግሥታቱ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጋፍ የበለጠ ማሳደግ በሚቻልበት ዙሪያ ተወያይተናል።

I welcome UNSG Antonio Guterres to #Ethiopia. We’ve discussed progress on the peace agreement during our bilateral meeting on the sidelines of the #AUSummit and how to further enhance the UNs support to Ethiopia.

- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

 

Share this Post