22
Mar
2023
በእህት ከተማችንና የምስራቋ ጮራ ጅግጅጋ ከተማ የመጀመሪያውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ግንባታ ስራ ዛሬ አሰጀምረናል።
የብልፅግናችን ማህበራዊ ፍትህ ፕሮግራም በተጨባጭ ህዝባችንን እየጠቀመ የነበረውን ትስስራችንን እያጠናከረ ነው። ይህንን ተግባር ማስፋትና ማህበራዊ ልማታችንን ይበልጥ ተደራሽ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ ማዕከሉ በአዲስ አበባ እና በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ትብብር የሚገነባ ነው።
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ