ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ከሆኑት ሬሚ ማሪሾ ጋር ውይይት አድርገዋል::

እህት ከተማችን ከሆነችው ሊዮን ከተማ በተጨማሪ ከሌሎች የፈረንሳይ ከተሞች ጋር በከተማ ቱሪዝም እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ላይ በትብብር በሚሰሩባቸው መንገዶች ዙሪያ ከአምባሳደሩ ጋር ተወያይተዋል፡፡

 

Share this Post