በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለዋል፡፡

በእህትማማች ከተሞች ግንኙነት፣ በባህል ልውውጥ የከተማ ግብርና እንዲሁም በሌሎች የተለያዩ ዘርፎች በትብብር መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተናል፡፡ ከእስራኤል ጋር ያለንን የረጅም ዘመን ታሪካዊ ግንኙነት ለማጠናከር በትብብር እንሰራልን፡፡

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ / አዳነች አቤቤ

Share this Post