በጀነራል አብርሃ ካሳ የተመራው የኤርትራ የጦር ጀነራሎችና ከፍተኛ መኮንኖች ልዑካን ቡድን በከንቲባ ፅህፈት ቤት በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል።

ቅርሶችን ጠብቀን እሴቶችን ጨምረን ምቹ የስራ አካባቢን ፈጥረን እንዲሁም ግልፅነትን በማስፈን ለተገልጋዩ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት የሰራናቸው ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል::

የኤርትራ የጦር ጀነራሎች እንኳን ወደ ሁለተኛ ቤታችሁ መጣችሁ ለማለት እወዳለሁ::

A delegation of Eritrean army generals and senior officers led by General Abraha Kasa visited the mayor's office.

They took a tour of the works we have done to protect heritage, add value, create a comfortable working environment, and provide efficient service to the customer by ensuring transparency.

A delegation of Eritrean army generals, I would like to say welcome to your second home!

Share this Post