21
Jun
2023
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ በክበበ ፀሃይ ያስገነባውን የሕጻናት ክሊኒክ እና በልደታ ክፍለ ከተማ የተገነባውን የህፃናት ማቆያ ማዕከል መርቀው ስራ አስጀመሩ ።