በቦሌ ክፍለ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በዛሬ እለት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት እየተደረጉ ይገኛሉ፤

በፕሮጀክቶቹ ምረቃ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ለአገልግሎት ክፍት እያደረጉ ያሉት ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ ሲሆኑ ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ከተደረጉት ፕሮጀክቶች መካከል ጃራ አባ ገዳ

ቅድመ መደበኛ እና 1 ደረጃ /ቤት አንዱ ሲሆን ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።

Share this Post