"አዲስን በሚዲያዎች እይታ"

አዲስ አበባ ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን ታሪክም እየገነባች ለመሆኗ ማሳያ የሆነ ታላቅ ብሔራዊ ፕሮጀክት ... በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሚዲያ አካላትና ጋዜጠኞች በትላንትናው እለት ተጎብኝቷል።

በከተማዋ የተገነቡ ታላላቅ እና ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በትላንትናው እለት በሚዲያ አካላትና ጋዜጠኞች የተጎበኙ ሲሆን ከተጎበኙት ፕሮጀክቶች መካከል ይህ ፕሮጀክት አንዱ ነው።

Share this Post