22
Oct
2023
ሁሉም በየመስኩ አድርጎ በማሳየት ፣ ሆኖ በመገኘት እና በጎ አርዓያ በመሆን ሀላፊነቱን ቢወጣ ኢትዮጵያ የወጣቶች ሀገር በመሆኗ ዛሬ የዘራነው መልካም ዘር ነገ መልካም ውጤት ያመጣል።ዛሬ በልደታ ክፍለ ከተማ ያስመረቅነው የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ለዚህ ማሳያ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር)