20
Nov
2023
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ውድድር በታላቅ ድምቀት በመከናወን ላይ ይገኛል። ላለፉት 23 ዓመታት በድምቀት ሲከናወን የቆየው ይህ ውድድር ዘንድሮ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የከተማችን ነዋሪዎች፣ አምባሳደሮች፣ ሚኒስትሮች፣ የተለያዩ ዓለምአቀፍ ተቋሟት እንዲሁም አትሌቶች የተሳተፉበት ነው። ታላቁ ሩጫ የከተማችንን መልካም ገፅታና አብሮነት በመገንባት ረገድ ትልቅ አስተዋፅዖ በማበርከት ላይ ይገኛል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ