07
Dec
2023
በፋብሪካው የተገኙት የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የእንጀራ ፋብሪካው ለሴቶች የስራ እድል ከመፍጠር በተጨማሪ የሚያመርተው እንጀራ ደረጃውን የጠበቀ ፣ የተሻለ ጥራት ያለው ጤፍ በግብአትነት የሚጠቀም እና አመራረቱ ንጽህናውን የጠበቀ መሆኑን ፤ ከሁሉም በላይ በፋብሪካው የስራ እድል የተፈጠረላቸው ሴቶች ቤተሰብ አስተዳዳሪ በመሆናቸው ለማህበረሰቡ ካለዉ ትልቅ ጠቀሜታ አንጻርና ፋብሪካው ገበያ በማረጋጋት ረገድም አይነተኛ ሚና እንዲጫወት መስሪያ ቤታቸው የገበያ ትስስር ማጠናከር ላይ እንደሚግዘን ቃል ገብተዋል።
ክብርት ሚኒስትሯ የስራ እድል የተፈጠረላቸው እህቶቻችንን ስላበረታቱልን በተጠቃሚዎቹ ስም ላመሰግን እወዳለሁ።"
ከንቲባ ከዳነች አቤቤ
ለበለጠ መረጃ፦
👉 YouTube https://www.youtube.com/channel/UCagI4q5d_EtvTsajRXWnFjA
👉 Tik Tok https://www.tiktok.
👉 Telegram https://t.me/AAcommu
👉 Facebook https://www.facebook.com
👉 Website https://cityaddisababa.gov.et/