የአዲስ አበባ ም/ቤት ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ  እውቅና ተሰጣቸው ።

18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል በድምቀት እንዲከበር ላበረከቱት አስተዋፅዖ የበዓሉ አዘጋጅ ክልል እና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ለአዲስ አበባ ምክር ቤት እና ለአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እውቅና ሰጥቷል።

Share this Post