አዲስ አበባ የወርቅ ተሸላሚ ሆነች፤

-------

ባለፉት 3 ዓመታት አስተዳደሩና ህዝቡ ባደረጉት የጋራ ትግል በመሬት ኦዲት፣ በሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት እንዲሁም በሌሎች ብልሹ አሰራርና ሌብነትን ውስጥ ተሳትፎ የነበራቸው አመራር እና ባለሙያዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስዷል።

ከተማ አስተዳደሩ ህዝቡን ከጎኑ በማሰለፍ ባሳየው የፀረ ሙስና ትግል እና ቁርጠኝነት ውጤት ማስመዝገቡን ተከትሎ በዛሬው እለት ለዚሁ ተግባር የወርቅ ተሸላሚ ህኗል።

የከተማችንን ህዝብ ብርቱ እግዛ እና ትግል ጉልበት እና ግብዓት በማድረግ እንዲሁም ቁርጠኛ አመራር በመስጠት ሙስናን ለማስወገድ የምናደርገው ትግል ይቀጥላል።

ለበለጠ መረጃ፦

👉 YouTube https://www.youtube.com/channel/UCagI4q5d_EtvTsajRXWnFjA

👉 Tik Tok https://www.tiktok.

👉 Telegram https://t.me/AAcommu

👉 Facebook https://www.facebook.com

👉 Website https://cityaddisababa.gov.et/

Share this Post