07
Dec
2023
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስትሮክ እና ኒውሮሎጂ ህመም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የፅኑ ህክምና እና እንክብካቤ የሚሰጠውን አክሶን የሕክምና ማእከል መጎብኘታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡