ታላቁ የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት በአገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ የሚዲያ አካላት እየተጎበኘ ይገኛል፤

-----

ከ185 በላይ የሚሆኑየአገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ የሚዲያዎች አመራሮች፣ ጋዜጠኞች ሪፖርተሮች እና የኮሙኒኬሽን ባለሞያዎች የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም የደረሰበትን አሁናዊ የግንባታ ደረጃ እና የሙዚየሙን አጠቃላይ ይዘት በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ።

ለተጨማሪ መረጃ፦

👉 YouTube https://www.youtube.com/channel/UCagI4q5d_EtvTsajRXWnFjA

👉 Tik Tok https://vm.tiktok.com/ZM6jGNeFE/

👉 Telegram https://t.me/AAcommu

👉 Facebook https://www.facebook.com

👉 Website https://cityaddisababa.gov.et/

Share this Post