16
Dec
2023
---------
እንኳን ለ88ኛው የኢትዮጵያ አየር ሃይል ምስረታ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!
ኢትዮጵያን በደሙ የዋጀው ጀግናው የአየር ሃይላችን ያካሄደው ሪፎርም ውጤታማ ሆኖ ዘመኑ የሚጠይቀውን ብቁ እና በቂ የሰው ሃይል አፍርቶ፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ታጥቆ ማየታችን ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ ስኬት እያስመዘገበች ወደ ብልጽግና እያመራች መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው።
ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ለተጨማሪ መረጃ፦
👉 YouTube https://www.youtube.com/channel/UCagI4q5d_EtvTsajRXWnFjA
👉 Tik Tok https://vm.tiktok.com/ZM6jGNeFE/
👉 Telegram https://t.me/AAcommu
👉 Facebook https://www.facebook.com
👉 Website https://cityaddisababa.gov.et/