"ትምህርት ለትውልድ" በአዲስ አበባ

-----

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሃገር አቀፍ "ትምህርት ለትውልድ" ጥሪ መሠረት በአርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ አማካኝነት በግሩም ሁኔታ የተሰራው ትምህርት ቤት ገፅታ!

ቦሌ ቡልቡላ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፤

በቅርቡ ይመረቃል!

እናመሠግናለን!!

ለተጨማሪ መረጃ፦

👉 YouTube https://www.youtube.com/channel/UCagI4q5d_EtvTsajRXWnFjA

👉 Tik Tok https://vm.tiktok.com/ZM6jGNeFE/

👉 Telegram https://t.me/AAcommu

👉 Facebook https://www.facebook.com

👉 Website https://cityaddisababa.gov.et/

Share this Post