"የዘመነ ንግድ ስርዓት ለላቀ ገቢ ዕድገት!"

-------

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ከሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ አካላት ጋር "የዘመነ ንግድ ስርዓት ለላቀ ገቢ ዕድገት!" በሚል መሪ ቃል

የውይይት መርሃ-ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በውይይቱም ከደረጃ "ሀ"፣ ደረጃ "ለ" እና ደረጃ "ሐ" ግብር ከፋዮች የተውጣጡ ተወካዮች ተሳታፊ ሆነዋል።

Share this Post