20
Dec
2023
ሙዚየሙ የዓድዋ ድል ጽንስ እና የመትመሚያ ማዕከል በሆነችው አዲስ አበባ ከተማ ታሪኩን የሚዘክሩ ሁነቶችንና እውነቶችን አካትቶ እየተገነባ የሚገኝ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው።
በጉብኝቱ ላይ የተሳተፉት የማህበሩ አባላት ኢትዮጵያውያን በአንድነትና በአርበኝነት ተጋድሎ በደማቸው የኢትዮጵያን ነጻነት ያጸኑበት የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ትግል ቀንዲል ትውልድ እንዲማርበት ሙዚየሙ መገንባቱ ሌላ አድዋ ሌላ ተጨማሪ ድል ነውም ብለዋል።
ለተጨማሪ መረጃ፦
👉 YouTube https://www.youtube.com/channel/UCagI4q5d_EtvTsajRXWnFjA
👉 Tik Tok https://vm.tiktok.com/ZM6jGNeFE/
👉 Telegram https://t.me/AAcommu
👉 Facebook https://www.facebook.com
👉 Website https://cityaddisababa.gov.et/