"የዐሥር ዓመቱ የልማት ዕቅድ ለፍራፍሬ ምርት እና ሌሎች ዓይነተኛ የዘርፉ ምርቶችን የሚያካትተውን የሆርቲካልቸር ልማት ሥራን ለማስፋፋት ያለመ ነው፡፡

በመስኖ የተደገፈ እና ምርቱ የላቀ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን በማሳየት ላይ ይገኛል፡፡ የዚህ ውጤት ዋና ማሳያ በፓፓያ ምርት ላይ የታየው ምርታማነት ነው፡፡"

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

Share this Post