"የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ አምና ከሰራነው በብዙ ይበልጣል፣ እስካሁን የተገኘው ውጤትም እጅግ አመርቂ ነው።

በአመት ከአንዴ በላይ በማረስ የምግብ ሉአላዊነታችንን አስተማማኝ በሆነ መልኩ ለማረጋገጥ የምናረገው ጥረት እየተሳካ ነው። በሁሉም መስክ የምናደርገው ጥረት የብልፅግና መሰረት ይጥላል።"

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

Share this Post