በ”ትምህርት ለትውልድ” ንቅናቄ የቡልቡላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ከንቲባ አዳነች አቤቤና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመርቋል።

በአርባ ምንጭ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ድጋፍ የተከናወነው የማስፋፊያ ፕሮጀክት የምድረ ግቢ የማስዋብ ሥራ፣ የስፖርት ሜዳዎች ግንባታ፣ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ ሙከራ እንዲሁም የአጥር ሥራን ያካተተ ነው።

Share this Post