04 Jan 2024 በ”ትምህርት ለትውልድ” ንቅናቄ ለቦሌ ቡልቡላ ትምህርት ቤት መጻሕፍት፣ ቤተ ሙከራ፣ የስፖርት ሜዳ፣ የምድረ ግቢ ማስዋብ ሥራ እንዲሁም አጥር በመስራት የተሟላ አገልግሎት መስጠት በሚስችልበት ደረጃ ገንብቶ ለማህበረሰቡ ያስረከበውን የአርባ ምንጭ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ላበረከተው አስተዋፅዖ በተማሪዎቹ እና በአካባቢው ነዋሪዎች ስም ላመሰግን እወዳለሁ። በንቅናቄው ያስተላለፍነውን ጥሪ ተቀብላችሁ ቃል የገባችሁ ሁሉ፣ በቃላችሁ መሰረት ሰርታችሁ እድታጠናቅቁ ማስታወስ እወዳለሁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ Share this Post