05
Jan
2024
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው 225 የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው አሳዳጊ አልባ ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል።