ከነዚህም ውስጥ የኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ለነዋሪዎቻችን የቤት ግንባታ በትላንትናው እለት ያስጀመርን ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ ግንባታውን በማጠናቀቅ እንደሚያስረክቡን ቃል ስለገቡልን በነዋሪዎቻችን ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!
ከትላንትና ጀምሮ ለነዋሪዎቻችን ያስተላለፍናቸውን 389 ቤቶች በመገንባት ድጋፍ ላደረጋችሁ፦
1.የኢትዮጵያ አየር መንገድ
2.ቲኤንቲ ኮንስትራክሽን ፒኤልሲ
3. ሀቢታት
4. ፍሊንትስቶን ሆምስ
5. የኢትዮጵያ ጤና ኢስቲትዩት
6. አቶ ሙኒር ሃይረዲን
7. የአዲስ አበባ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ
8. የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን
9. ዶ/ር ዳንኤል
10. የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ
11. ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
12.አቶ ቢኒያም ካሳ
14. የሰላም ፍሬ ማህበር
15. የሳይንስና ኢኖቬሽን ቢሮ
16. የአዲስ አበባ ውበትና አረንጏዴ ልማት ቢሮ
17. አቶ ፋሲል ዘውዴ እንዲሁም በጋራ ሃብት በማሰባሰብ ቤቶቹን የገነባችሁ ግለሰቦች እና ተቋማት በሙሉ በመስጠት መጉደል የለምና በነዋሪዎቻችን ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ለተጨማሪ መረጃ፦
👉 YouTube https://www.youtube.com/channel/UCagI4q5d_EtvTsajRXWnFjA
👉 Tik Tok= https://www.tiktok.com/@aacommu
👉 Telegram https://t.me/AAcommu
👉 Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100066583024934&mibextid=ZbWKwL
👉 Website https://cityaddisababa.gov.et