07 Jan 2024 እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !! በአሉ የሰላም ፣የመተሳሰብ እና የፍቅር እንዲሆንልን እመኛለሁ። መልካም በዓል ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ Share this Post