16 Dec 2023 አዲስ አበባ ፅዱ እና ውብ ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ በከተማ ደረጃ በ11ዱም ክ/ከተሞች የ2016 ዓ.ም የበጋ ፅዳት ንቅናቄ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በመላው ከተማዋ ከ4ሺ በላይ በሚሆኑ ብሎኮች የጽዳት ንቅናቄው ተጀምሯል Share this Post