በጉለሌ ክፍለ ከተማ በአስከፊ ችግር ውስጥ ለሚገኙ የሃገር ባለውለታዎች አቅመ ደካሞች እንዲሁም ለአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎቻችን 133 የመኖሪያ ቤቶች ቁልፍ አስረክበናል::

እነዚህን አላግባብ ተይዘዉ የነበሩ ቤቶች ህብረተሰቡን በማሳተፍ ለሚገባዉ ሰው ያስተላለፍን ሲሆን ይህም የክፍለ ከተማዉ ነዋሪዎች የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ነው::

ለነዋሪዎችዋ የምትመች ማህበራዊ ፍትህ የነገሰባት አዲስ አበባን እውን ለማድረግ ህዝባችንን በላቀ ትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን!!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

 

Share this Post