"የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በከተማችን ያስገነባውን ባለ 15 ወለል ህንፃ መርቀናል።

በአዲስ አበባ የሚገኙ ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት ኢኮኖሚን ከማጠናከርና ሃብት ከመፍጠር ባሻገር በሚገነቡት ዘመናዊ ህንፃዎች የከተማዋን ደረጀ በማሳደግ ፣ ውበትን እና የቱሪዝም ፍሰትን በመጨመር ረገድ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛሉ።"

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Share this Post