15
Mar
2023
ምክር ቤቱ በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የቀረበለትን የተለያዩ አስፈፃሚ አካላትና ልዩ ልዩ ሹመቶችን አፀድቋል፡፡
በዚህም መሰረት
• ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ የአረንጓዴ ልትማና የከተማ ውበት ቢሮ ኃላፊ
• አቶ ቢኒያም ምክሩ
የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ኃላፊ
• አቶ አብርሃም ታደሰ
የአዲስ አበባ ከተማ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ
• አቶ አደም ኑሪ
የአዲስ አበባ ከተማ የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
• አቶ በላይ ደጀን
የአዲስ አበባ ከተማ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
• ወ/ሮ ሃቢባ ሲራጅ
የአዲስ አበባ ከተማ ቴክኒክና ትምህርት ስልጠና ቢሮ ሃላፊ
• አቶ ካሳሁን ጎንፋ
የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
• ወ/ሮ እናትአለም መለሰ
የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን የፋናንስ ቢሮ ኃላፊ
• አቶ አያሌው መላኩን
የአዲስ አበባ አቤቱታ ሰሚ ጉባኤ ሰብሳቢ ሆነው በመሾም በምክርቤቱ አባላት ፊት ቀርበው ቃለመኀላ ፈፅመዋል::