ዘንድሮ ከ2 ቢልየን በላይ ቡና፣ ከግማሽ ቢልየን በላይ ፍራፍሬ እና ከ400 ሚልየን በላይ የሻይ ተክል ዝግጅት ተጀምሯል።

እስካሁን ከነበረን በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽሎ በቡና፣ በፍራፍሬ እና በሻይ ላይ ያተኮር ዝግጅት እያደረግን ነው። ይሄንን በደንብ ተክለን ወደ ምርት ካሳደግነው፣ በአጠቃላይ ኢኮኖሚያችን እና በአየር ንብረት ጥበቃ ላይ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ይሆናል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ(ዶ/ር)

Share this Post