ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ አባላት ጋር የ2015 ዓ.ም የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት መገምገም ጀምረዋል።

በግምገማው የከተማው ካቢኔ አባላትና የሚመሯቸው ተቋማት ከተሰጣቸው ተልእኮና በእቅድ የያዙትን ተግባራት ከመፈፀም አኳያ የከተማዋን የህዝብን መሰረታዊ ጥያቄዎች ከመመለስ እንዲሁም በህብረተሰቡ ውስጥ የሚታዮ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ከማቃለልና ከመፍታት አኳያ የነበረው ሂደትና ፋይዳ በዝርዝር እየታየ ይገኛል።

Share this Post