በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ትምህርት በሁሉም ትምህርት ቤቶች ዛሬ ተጀምሯል፤

በከተማ አስተዲደሩ በዛሬው እለት የ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪ ወላጆች፣ መምህራኖች እንዲሁም የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ተጀምሯል።

በትምህርት ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የትምህርት ቁሳቁሶችም ለተማሪዎች ተሰራጭተዋል።

Share this Post