16
Dec
2023
---------
አዲስ አበባን ፅዱ እና ውብ ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ በከተማ ደረጃ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የፀጥታ አካላት፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ የእምነት አባቶች፣ የስፖርት ማህበረሰብ፣ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች፣ ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሳተፉበት የ2016 ዓ.ም የበጋ ፅዳት ንቅናቄ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሁሉም ክፍለ ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛል።