04 Jan 2024 ልበ ቀና ባለሃብቶችን እና ሌሎች አቅሞቻችንን በማስተባበር በከተማችን 389 ቤቶችን ገንብተን በማጠናቀቅ ለአቅመ ደካሞችና ለሃገር ባለውለታ ነዋሪዎቻችን በማስረከብ ችግሮቻቸውን አቃለናል። በልብ ቀናነት ማህበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት ለሌሎች ደስታን የምትለግሱ ሁሉ፣ በጎነት አያጎድልምና በተጠቃሚዎቹ ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። መልካም የገና በዓል! ፈጣሪ ኢትዮዽያንና ህዝቦቿን ይባርክ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ Share this Post