”ቦታዬ፤ መብቴ፤ ድምፄ” በሚል መሪ ቃል ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በከተማችን ተካሂዷል።

የሴቶችን ተጠቃሚነት እና ተሳትፎ ለማሳደግ መሰል የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የማነቃቂያ መድረኮች ሚና የጎላ ነው።ይህን ደማቅ ፕሮግራም ላዘጋጃችሁ እና ላስተባበራችሁ ሁሉ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ / አዳነች አቤቤ

Share this Post