03 Jul 2023 በአዲስ አበባ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ማስገንባት ከጀመርናቸው 5000 የኪራይ ቤቶች ውስጥ 400 ያህሉ እየተጠናቀቁ ነው። ቀሪዎቹ በሚቀጥለው በጀት ዓመት ይጠናቀቃሉ። የቤት አቅርቦትን ለማሻሻል የጀመርነውን ዘርፈ ብዙ ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን። ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Share this Post