"የአዲስ አበባን የብዙሃን ትራንስፖርት አቅርቦት ለማሻሻል ተጨማሪ 67 የከተማ አውቶቢሶችን ወደ ስራ አስገብተናል።

ዛሬ ወደ ስምሪት ያስገባናቸውን ጨምሮ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ 177፣ በከተማው በጀት 200 በጠቅላላ 377 አዳዲስና ዘመናዊ የከተማ አውቶቢሶችን ገዝተን ወደ ስራ አስገብተናል።

ዓለም ባንክ ላደረገልን ድጋፍ እናመሰግናለን"

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Share this Post