የ86ኛዉን የካቲት 12 በሰማዕታት መታሰቢያ ሀዉልት ተገኝተን የአበባ ጉንጉን አኑረናል።

ኢትዮጵያዊያን የምንኮራባት ነጻና የታፈረች ሀገር የሰጡንን ሰማዕታት የምናስባቸው ከሚከፋፍሉና አንድነትን ከሚንዱ አስተሳሰቦች በመራቅ ችግሮች ሲያጋጥሙ በመወያየት በመመካከር መፍታት እና ሌት ተቀን በመስራት ከደኅንነት በመላቀቅ ነው፡፡

ፈጣሪ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ / አዳነች አቤቤ

Share this Post